በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት 2018 በጀት ዓመት የእንስሳት መድሃኒት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በዚህ መሠረት ተጫራቾች ማሟላት የሚያስፈልጋቸው ነጥቦች

  • በዘርፉ የታደሰ የሙያና ንግድ ፍቃድ ያለዉና ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የንግድ መለያ ቁጥር ያለውና ፎቶ ኮፒ መረጃ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የጨረታ ውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O ወይም ጥሬ ገንዘብ ወይም ቼክ ብር 10,000 አስር ሺህ ብር/ማስያዝ የሚችል
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • የሰነድ ሽያጭ የማይመለስ 300 ብር (ሦስት መቶ ብር) ብቻ መክፍል መቻል ይኖርበታል።
  • ከሚያገኘው ገንዘብ 3% ለመክፈል ፍቃደኛ የሆነ
  • የንግድ ምዝገባ ወረቀት ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የመድሃኒት አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለዉና ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • የዘመኑን ግብር ስለመከፈሉ ፎቶ ኮፒ አያይዞ ማቅረብ የሚችል
  • ተጫራቾች ፋይናንሻል የጨረታ ዶክመንት ተገቢውን ሥም እና ስልክ ቁጥር በመፃፍ እና ፊርማ በማሳረፍ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በማያያዝ ለየብቻ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ የተሟላ ሰነድ በተለያዩ በሰም /በሙጫ /በታሸጉ ፖስታዎች አያይዞ ማቅረብ የሚችል።
  • የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል።
  • የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
  • የተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስትጓጉልም።
  • 15 ተከታታይ ቀናት የተባለው ቅዳሜና እሁድ ጨምሮ የሚቆጠር አይደለም።
  • ተጫራቾች አሰሪው መ/ቤት ያዘጋጀዉን የቴክኒካል ዶከመንት መጠይቅ ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0917 003 400 / 0917 335 895 / 0993 716 652 መጠየቅ ይቻላል።

በካፋ ዞን የአዲዮ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-09 10:30
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Kaffa Zone Adio Woreda FEDB
  • Bid bond: 10,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 24, 2026
  • Posted at: 2026-04-24T07:36:09.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders