በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 005/2018
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በመደበኛና እንስሳት ተዘዋዋሪ በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች ስራ አገልግሎት የሚሆን የእንስሳት የመድሀኒት እና የህክምና መገልገያ እቃዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN ያላቸው
3. የሚገዙት ግዥ ከብር 200,000 ሺህ በላይ ሲሆን የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
4. በማንኛወም ግዥ ለዕቃዎች ከብር 20,000 /ሃያ ሺህ/ በላይ እና ለአገልግሎት ከብር 10000 /አስር ሺህ/ በላይ ለሚሆኑ ግዥዎች አቅራቢው ከሚፈፀምለት ክፍያ ላይ 3% የቅድመ ግብር Withhold ተቀንሶ የሚቀር መሆኑ።
5. ለእንስሳት መድሃኒት ጨረታ ከመድሃኒት አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን እና ከሚመለከተው አካል የተሰጠ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
6. መ/ቤታችን ግዢውን የሚፈጽመው በመንግስት ግዢ መመሪያ የጥራት መመዘኛውን አሟልተው ብቁ መሆናቸውን አረጋግጦ በሎት/በነጠላ አነስተኛ ዋጋ ካቀረቡ አቅራቢዎች ነው።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት እቃ አቅርቦት 1% /አንድ ፐርሰንት/ የተሞላውን የገንዘብ መጠን በባንክ የተረጋገጠ ትእዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ / መሂ-1 ኮፒ ተቆርጦ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ለ15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16 ኛው ቀን በመ/ቤታችን ግዢ ቢሮ ቁ 3 4፡00 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይምጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
9. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ብሔራዊ በዓላት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
10. ተጫራቾች የሚጫረቱትን እቃዎች ዓይነት፣ ዝርዝር መግለጫ /spesficationና መመሪያ የያዘ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፍል ጨረታው እስከሚዘጋበት ሰዓት ድረስ መውሰድ ይችላሉ።
11. መስሪያ ቤቱ የእቃዎቹን ናሙና የሚፈልግ ከሆነ ተጫራቾች የተጠየቁትን ናሙና የማቅረብ እና መ/ቤቱ የሚያቀርበውን ናሙና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
12. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሀሳብ የድርጅቱ ማህተም ያረፈበት ያለባቸው መሆን አለበት!!
13. ግዢ ፈፃሚው አካል ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የአቅርቦት መጠን ላይ በመጨመር ወይም በመቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበውን በውድድሩ የተገኘውን ዋጋ ሳይቀየር እስከ 20/% /ሃያ በመቶ ለመቀነስ ወይም ለመጨመር እንደሚችል።
14. በማንኛውም ሁኔታ ተጫራች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ /ተመስርቶ/ መጫረት አይቻልም።
15. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይችሉም።
16. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ግዢ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 011 119 0350 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 011 119 0270 /280 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
የእንሳሮ ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዢና ንብረት አስተዳደር ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Publishing entity: Ensaro Wereda Finance and Economic Cooperative Bureau
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.