Steel raw materials and sections
ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የአርማታ ብረት(Re-bar)ግዥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የአርማታ ብረት ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ, VAT ተመዝጋቢ, የግብር ከፋይ መለያ ያለው ቁጥር (TIN) ያለው እና, የዘመኑን ግብር የከፈለ
- ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው በስራው የስራ ልምድ ያለው።
- ማንኛው ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያ ሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ) ብር በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ መገናኛ ቱሪስት 40/60 ኮንዶሚኒየም ብሎክ 2 ሁለተኛ ወለል በሚገኘው የማህበሩ ቢሮ በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታው ማስከበርያ አጠቃላይ ድምር ዋጋ 2% ተመላሽ CPO ማስያዝ ግዴታ ነው።
- ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- መገናኛ ደራርቱ ህንፃ ገባ ብሎ አዲሰ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን ዋና መስሪያ ቤት ፊት ለፊት ቱሪስት ኮንዶሚኒየም ህንፃ 2 2ኛ ወለል
ስልክ፡- 09 07 12 34 52 /53
Tender details
- Deadline: 2026-05-02
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ማስታወቂያው ሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት
- Bid opening: 2026-05-02 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Tourist Apartment Homeowners' Association
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published on: Reporter (Apr 26, 2026)
- Posted at: 2026-04-27T11:12:43.000Z