ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከታች የተዘረዘሩት ድርጅቱን እርጀከት ሰሊጥ (Reject Sesame Seed ) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

የ2018 የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለውና ማቅረብ  የሚችል መሆን ይኖርበታል፡

  1. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ)ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤
  2.  ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ስነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አራት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ አየር ጤና /ግራር ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
  3. ጨረታው እስከ ሚያዚያ 22,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ስነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ሚያዚያ 22,2018 ዓ.ም ከሰዓት 6፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል። ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።
  5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  6. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ተ.እ.ታ በፊት መሆን አለበት እና ከዚህ በላይ የተዘርዘሩትን ህጎች ያላሞላ ተጫራች ዉድቅ ይሆናል።
  7. እቃወችን ማየት የሚቻለዉ ቀን ማክሰኞ እና እሮብ ብቻ ነው እና  ባሸነፉት ዋጋ ለ 3 ወር ዉል ፈርሞ እቃዉ በተገኝ ግዜ ማንስት የሚችል።
  8. እቃዉን ማየት የሚቻለዉ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር አለም ገና ግቢ ዉስጥ እና ታይም ኤክስ ግቢ(Timex warehouse) ነዉ።

ማሳሰብያ- ዋጋ ከነቫቱ ያስገባ ተጯራች ዉድቅ ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ

ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ

ስልክ ቁጥር  09 12 16 15 90


Tender details

  • Deadline: 2026-04-30
  • Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 26, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders