ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
ተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የንብረቱ ዓይነት |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታ የሚከናወንበት |
የሀራጁ ሁኔታ |
|||
|
ከተማ |
ክ/ከተማ |
ወረዳ |
ቀን |
ሰዓት |
|||||||||
|
1 |
ወ/ሮ ሜሮን ሙላት ፍስሃ |
ተበዳሪዋ
|
ለቡ |
አ.አ |
ቂርቆስ |
06 |
285 ካሬ ሜትር |
AA000040601166
|
መኖሪያ እና መጋዘን
|
31,360,864.49
|
ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም.
|
ከጠዋቱ 4፡ 00-5:30
|
ለመጀመሪያ ጊዜ
|
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የተሽከርከሪው መግለጫ |
የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/ |
ጨረታ የሚከናወንበት |
የሐራጁ ሁኔታ |
|||||
|
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
ሞተር ቁጥር |
አይነት |
ሞዴል |
ቀን |
ሰዓት |
||||||
|
2 |
ዓዲሁፃ ትሬዲንግ ኃ/ተ/የግ/ማ |
ተበዳሪው |
ሃያ ሁለት ማዞሪያ |
አአ-03-B36330 |
JTEBR 3FJ30K 107933 |
1GD-8323393
|
ላንድ ክሩሰር ፕራዶ
|
2019
|
14,040,000.00
|
ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
ለሁለተኛ ጊዜ
|
|
አአ-03- B 36669 |
TMAJB818B6NJ125247 |
KG4FP-MZ121179 |
ሃዩንዳይ ቱክስን |
2021 |
3,588,000.00
|
ግንቦት 04 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከቀኑ 8፡00-9:30
|
ለመጀመሪያ ጊዜ |
||||
|
3 |
አቶ ወንደሰን በየነ በላይ (ኮልድ ስቶን ኮንስትራክሽን ) |
አልጋነሽ ጉግሳ |
መስቀል ፍላወር |
አአ-02-C42188
|
JTEBH9FJ10K188999
|
1-KD2695875
|
ጃፓን- ቶዮታ የመስክ ተሽከርካሪ
|
2018 |
12,070,000.00
|
ግንቦት 05 ቀን 2018 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 4፡00-5:30 |
ለመጀመሪያ ጊዜ |
የጨረታ ደንቦች፦
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ኢማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
- ከላይ በተራ ቁጥር 1 የተጠቀሰው ቤት ጨረታ በሰንጠረዡ በተገለፁት ቀንና ሰዓት ቤቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ ሲሆን ከተራ ቁጥር 2-4 የተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች ጨረታዎቹ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፁት ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል።
- በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
- የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል፡፡
- በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
- ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 531 8117 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ፣ 011 462 5339 (ለቡ ቅርንጫፍ)፤ 011 668 4033(ሃያ ሁለት ማዞሪያ ቅርንጫፍ) 1 011 470 2366/1872 (መስቀል ፍላወር ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም ለቡ ቅርንጫፍ ወይም የህግ አገልግሎት መምሪያን በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
- ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-05-28
- Publishing entity: Global Bank Ethiopia S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.