ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ለአጥር፤ ጥበቃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ጽ/ቤት ከታች በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረት ለአጥር፣ መጸዳጃ ቤት እና ህንጻ ግንባታ ቤት ሥራ በዘርፉ ተሰማርተው ፍቃድ ያላቸው በደረጃ አምስት (5) እና ከዚያ በላይ በሆኑ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ስለሆነም በዘርፉ የስራ ፍቃድ ያላችሁ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ከታች በተገለጸው የጨረታ ቁጥር በኦንላይን አውቶሜሽን እየገባችሁ ሰነዱን ማየት እና መሙላት ይችላሉ።
|
ተ.ቁ |
የስራው አይነት |
የስራው ቦታ (ሳይት) |
የጨረታው መለያ ቁጥር |
ጨረታዉ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት |
የጨረታዉ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
1 |
አጥር እና ጥበቃ ቤት ሥራ |
ጥቁር ውሃ |
4284788 |
15 ቀን |
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት |
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት |
70,000.00 |
|
2 |
ህንጻ ግንባታ |
በንሳ |
4284776 |
15 ቀን |
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት |
ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 5፡00 ሰዓት |
70,000.00 |
መስፈርቶች፤
1. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው
3. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል
4. በደረጃ አምስት (5) እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው
5. ከመስሪያ ቤታችን ስራ ወስደዉ እየሰራ ያለ ወይም ወስደዉ ያልጨረሱ በዚህ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም
6. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በአንድ ፓኬጅ ብቻ ነው።
7. በገቢዎች አስተዳደር ባለስልጣን በጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል ደብዳቤ ያለው እና ደብዳቤውን ማቅረብ የሚችል
8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ፡
- ከዚህ በላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቁጥር ከታች ባለው ሊንክ በመግባት የጨረታውን ሙሉ መረጃ በማግኘት ጨረታውን እንዲሳተፉ እና በተጨማሪ በኢሜል እና ከኢትዮቴሌኮም ለአቅራቢነት የተሰጣችሁን የይለፍ ቃል መጠቀም እንዳለባችሁ እና ከዚህ ቀደም ያላወጣችሁ ስለሲስተሙ አጠቃቀም በስልክ ቁጥር 046 220 4632 ሀዋሳ በመደወል ወይም ቢሮ ቁጥር 103 በአካል በመቅረብ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Publishing entity: Ethio Telecom
- Bid bond: 70,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.