የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/እንስሳት/ ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ የእንስሳት መድኃኒት እና አላቂ የእንስሳት ህክምና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ ለጎንደር ከተማ አስ/እንስሳት/ ዓሳ ሀብት ልማት መምሪያ
- በሎት 1 የእንስሳት መድኃኒት
- በሎት 2 አላቂ የእንስሳት ህክምና መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን፡-
ማቅረብ የምትችሉት መረጃ፡-
1. የዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸሁ
2. የግብር መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
3. የገንዘብ መጠኑ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን ይኖርበታል
4. ተጫራቾች ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
5. የሚገዛዉን የእንስሳት መድኃኒትና የእንስሳት ህክምና መሳሪያዎች ግዥ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ/ቢድ ቦንድ/ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ/ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /መቶ/በመክፈል ጎን/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 15 መውሰድ ይችላሉ።
8. ተጫራቾች የመጫረቻ ሃሳባቸውን አንድ ወጥ በሆነ ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ጎን/ከ/አስ/ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች ዋጋውን በሚሞሉበት ወቅት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
10. ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ሙሉ ስምና ፊርማቸውን የድርጅቱን ማህተም ማድረግ እለባቸው
11. ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በጎንደር ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 11 በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ ጥሪአችንን አክብረዉ ባይገኙም ጨረታዉ በሌሉበት ይከፈታል። የሚከፈትኩት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለዉ የስራ ቀን በተጠቀሰዉ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
12. ማንኛውም ተጫራች የሚቀርብ ቅሬታ ካለ ጨረታው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀን ማቅረብ የሚችሉ ሲሆን ከ5 የስራ ቀናት በኋላ የሚቀርብ ቅሬታ መ/ቤታችን የማንቀበል መሆኑን እንገልጻለን።
13. የእንስሳት መድኃኒትና የእንስሳት ህክምና መሳሪያዎችን በራሱ ትራንስፖርት ጎ/ከ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል።
14. ለተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ ጎን/ከተ/አስ/ገንዘብ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 126 0306 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የጎንደር ከተማ አስተዳደር የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር መምሪያ የግ/ንብ/አስ/ቡድን
Tender details
- Deadline: 2026-05-11
- Publishing entity: Gondar City Administration Finance and Economic Development
- Bid bond: 1%
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: Apr 26, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.