በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር EEP/C/FP/NCB/14/2018
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ለአሰላ 230/132/33/15 ኪ.ቮ ማስፋፊያ ፕሮጅክት የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ ጣውላዎች ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
ተጫራቾች በኮንስትራከሽን ዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ክ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልዋና መ/ቤት፤ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/14/2018 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
|
የአቅርቦት ግዥ ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
ሎት 1 የግንባታ እቃዎች |
ብር 500,000.00 |
ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
ሚያዝያ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
|
ሎት 2 የተለያዩ ጣውላዎች |
ብር 100,000.00 |
ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር፡- +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ
ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-06 14:15
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ethiopian Electric Power Engineering and Construction Business Sector Finance and Procurement Department
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published: Apr 27, 2026
- Posted at: 2026-04-28T06:44:05.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.