በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለAI (ሰው ሰራሽ እንስሳት ማዳቀል) ፕሮጀክት ቁሳቁሶችን ግዥ ለመፈጸም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት
1 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን የግብር ግዴታቸውን የተወጡ የተ.እ ታ ተመዝጋቢ የሆኑ የቲን ሰርተፍኬት /የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው ከዛ በላይ የብቃት ማረጋገጫ ፈቀድ ማቅረብ አለባቸው።
2- ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለጨረታ ዶክመንቱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ብር ብቻ በሶዶ ግብርና ኮሌጅ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከፍተው በሚገኘው አካውንት ቁጥር 1000018208443 በማስገባት አድቫይስ በመያዝ ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ግ/ክ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
3- የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፐኦ ብር 20.000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ከጨረታው ኦሪጅናል ሰነድ ጋር አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4- ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ አንድ ኦርጅናልና 1 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድርሻቸውን በመጥቅስ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5- የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ15 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው 16ኛ የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ሰዓት ላይ ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ ግ/ክ/ን/አስ/ር ቡድን ቢሮ ቁጥር 41 ይከፈታል። 16ኛው የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ይከፈታል።
6- ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ሰርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።
7- አሸናፊው ድርጅት የአሸናፋቸውን ዕቃዎች እስከ ኮሌጁ ድረስ አቅርቦ ያስረክባል።
8- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 551 3984 መደወል ይቻላል።
ወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-05-12
- Publishing entity: Wolaita Sodo Agricultural College
- Bid bond: 20,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Apr 27, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.