ደብረኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጨረታ ማስታወቂያ መሰረዝ ይፈልጋል

Description

የተሰረዘ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጎጃም ዞን የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ/ን/አስ/ር ቡድን ለደብረ ኤልያስ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በትግል ፍሬ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል ለማስገንባት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ገጽ 8 ሚያዚያ 05/2018 ዓ.ም የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል። ይሁን እንጅ በአሰሪ መ/ቤቱ የስራ ዕቅድ ለውጥ ምክንያት ጨረታው እንዲሠረዝልን የጠየቀን በመሆኑ በአብክመ ገንዘብ ቢሮ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 አንቀጽ 14 ንዑስ አንቀጽ 14.8 በስራ ባሉ ሃተታዎች መሠረት የቅድመ መደበኛ መማሪያ ክፍል የግንባታ ጨረታ ሙሉ በሙሉ የተሰረዘ መሆኑን እንገልፃለን።

የደብረ ኤልያስ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69df70140a538aa370000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-13
  • Publishing entity: Debre Elias Woreda F/E/D/B
  • Published: Apr 27, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders