በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና ጽ/ቤት እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚሆን ህንፃ/ቢሮ ግንባታ በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበራትን/ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Description
የሚዲያ ጨረታ ማስታወቂያ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋ/ኢ/ጽ/ቤት በ 2018 ዓ/ም ካፒታል ከተያዘው በጀት ለጤና ጽ/ቤት እና ሌሎች መስሪያ ቤቶች የሚሆን ህንፃ/ቢሮ ግንባታ በተዘጋጀው ጨረታ ሰነድ መሠረት ለጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ማህበራትን/ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት ተጨራቾች ማሟላት የሚጠበቅባቸው፡-
1. ተጫራቾች በግንባታው ዘርፍ የተሰማሩበትን የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ቫት የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ማስገባት
2. ቲን የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ
3. ግንባታ ዘርፍ የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት
4. ሶስት ፐርሰንት ለመንግስት ግብር እንደሚከፍሉ ማወቅ አለባቸው
5. ከዚህ በፊት በግንባታው ዘርፍ የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ አንድና ከዚያ በላይ ማቅረብ የሚችሉ
6. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታው ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለዶክመንት የማይመለስ ብር 500 በመክፈል ስ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይቻላል
7. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ሲፒኦ ለስ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ብለው ለሎት 50000 /ሀምሳ ሺህ /ብር ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል ፡፡
8. የጨረታ ማስታወቂያ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ የስራ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የስራ ቀን ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 9፡45 ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል
9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሁለት ኮፒና አንድ ኦርጅናል በሳም በተሸጋ ፖስታ ማቅረብ አለበት፡፡
10. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ በጨረታ አሸናፊነት ከተገለጸበት እስከ 10 ቀን ውል ባይገቡ የስያዙት ሲፒኦ ለመንግስት ውርስ ተደርጎ የተሻለ ዘዴ የሚጠቀም መሆኑን እንገልጸለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ 0468820005/32 ይደውሉ
በስልጤ ዞን የስልጢ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-01
- Publishing entity: Silte Zone Silti Woreda Finance & Economic Development Bureau
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Apr 27, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.