የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

NATIONAL BANK OF ETHIOPIA

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ

1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1002

2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 37,129,250,000

3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት ሚያዚያ 21 ቀን 2008 ዓ.ም

4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

3,712,930,000

ግንቦት 19 ቀን 2018 ዓ.ም

የ 9 ቀን

7,425,850,000

ሐምሌ 22 ቀን 2018 ዓ.ም

የ182 ቀን

14,851,700,000

ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም

የ 364 ቀን

11,138,775,000

ሚያዚያ 20 ቀን 2019 ዓ.ም

5. የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,ዐዐዐ ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

6. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

7. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

8. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

9. የጨረታ ውጤት ሚያዚያ 21 ቀን 2018 ዓ.ም ይገለጻል።

10. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

11. ተጨማሪ መረጃ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et   ማገኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Tender details

  • Deadline: 2026-04-29
  • Publishing entity: National Bank of Ethiopia
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders