ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ ጤና ጣቢያ ግንባታ እና መኖሪያ ቤት ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ሎት1. በላሬ ወረዳ የኩርኝጉች ጤና ጣቢያ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ ሎት2.በአበቦ ወረዳ የመንደር 8/9 ጤና ጣቢያ የባለሙያ መኖሪያ ቤት ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ ሎት 3.በጎደሬ ወረዳ የጌለሻ ኮምፕሪሄንሲቭ ጤና ኬላ ግንባታን በደረጃ 5 BC/GC እና ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሟሟላት ይጠበቅባችኋል።
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
- የተጨማሪ እሴት ታደሰ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ተጫራቾች ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ዶክመንት /ሰነድ/ የማይመለስ ብር 2000 /ሁለት ሺህ ብር/ በመከፈል ከክልሉ ጤና ቢሮ ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ከፍል መግዛት ይቻላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር ለሎት አንድ፣ 250,000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/፣ ለሎት ሁለት፣ 100,000 / አንድ መቶ ሺህ ብር / ለሎት ሶስት ፣ 200,000 / ሁለት መቶ ሺህ ብር/፣ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንከ ጋራንት/ ወይም ከታወቀ ባንክ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል ::
- የጨረታው ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናል አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ <<ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናል>> እና <<ቴክኒካል ሰነድ ኮፒ>> ተብሎ መለየት የሚኖርበት ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ፋይናንሻል ሰነዱም አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ተሞልቶ እያንዳንዱ በሰም በታሸገ ካኪ ፖስታ ተደርጎ <<ፋይናንሻል ሰነድ ኦርጅናል> እና <<ፋይናንሻል ሰነድ ኮፒ>> ተብሎ መለየት ይኖርበታል።ሁሉንም በአንድ እናት ፖስታ በማደረግ በ16ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ አስገብተው ጠዋት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በክልሉ ጤና ቢሮ ይከፈታል።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የህዝብ በዓላት ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 047 551 0537 እና 047 551 38 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
ጋም/ህ/ብ/ክ/መ/ጤና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-05-15
- Publishing entity: Gambela National Regional State Health Bureau
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 2000.00 ብር
- Published: Apr 28, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.