በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት መንገዶች ዳር መብራት አገ/ት የሚውል የመንገድ ዳር ፓውዛ ቁሳቁስ ወይንም ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

 የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04

በደ/ምዕ/ኢ/ሕ/ክ/መ/በካፋ ዞን ደካ ከ/አ/ር ፋ/ኢ/ል/ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ከተማ አስ/ር ውስጥ ባሉት መንገዶች ዳር መብራት አገ/ት የሚውል የመንገድ ዳር ፓውዛ ቁሳቁስ ወይንም ኤሌክትሮኒክስ እና ተዛማጅ ዕቃዎችን ከህጋዊ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም የመንገድ ዳር ፖሊ፤ ኬብሎች እና የፓውዛ አንፖል በተሟላ ፓኬጅ ከአቅራቢዎች አወዳደሮ መግዛት ሰለተፈለገ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከዚህ በታች በዝርዝር የተጠቀሱ መስፈርቶችን ያሟላ ተጫራች መወዳደር ይችላል።

በዚሁ መሰረት፦

  • የዘመኑን ግብር በመክፈል የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድና ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ
  • ህጋዊ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • ከሚያገኘው ገቢ 3% በመቶ ገቢ ለመከፈል ፈቃደኛ የሆነ። ስለዚህ ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ደካ ከተማ አ/ር ገቢዎች ቅ/ጽ/ቤት የቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ መግዛት ደችላሉ ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  •  CPO 15000 ብር ከጨረታው ቴክኒካል ዶክሜንት ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ የድርጅቱን ስም፤ ማህተምና ስልከ ቁጥር በመፃፍ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ቅዳሜና እሁድን ጨምሮ በደካ ከተማ አ/ር ፋይናንስ ግዥ ስራ ክፍል የቢሮ ቁጥር 03 በመቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችሳሉ።
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ስራ ክፍል በ22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡ዐዐ ሰዓት ላይ ይከፈታል። ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
  • ተጫራቹ አሸናፊ መሆኑ ሲረጋገጥ ወዲያውኑ ውል ገብቶ ዕቃዎችን ማቅረብ አለበት።
  • ጨረታው የሚዘጋበትም ሆኖ የሚከፈትበት ቀን በሰንበት ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን አሳልፎ ጨረታው ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በደካ ከተማ አስ/ር  ፋይናንስ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Publishing entity: በካፋ ዞን ደካ ከተማ አ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 15,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders