በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ለአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ህትመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 53/2018

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ ለአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፈቃድ ህትመት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት፡-

ተ.ቁ

የህትመቱ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

FARGO CERTIFIED CR-80 ULTRA CARD III

በቁጥር

50,000

 

2

FARGO DTC Color Ribbon

በሮል

100

 

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አመታዊ የስራ ግብር የከፈሉበትን፣ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ አያይዘው ጨረታ ሰነድ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ይጠቅባቸዋል፡፡

2. ተጫራቾች የዕቃዎችን እስፔስፊኬሽንና የጨረታ ሰነድ ቢሮ ቁጥር 17 ድረስ መጥተው የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ15/አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው በ15ኛው ቀን 11፡30 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ከ6ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከታል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ክጠቅላላ ዋጋ 50000 (ሃምሳ ሺህ ብር ብቻ) ባንክ የተረጋገጠ ( CPO ) በቴክኒካል ኦርጅናል ሰነድ ውስጥ በፖስታ በማሸግ ማቅረብ አለባቸው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ቴክኒካል ኦርጀናልና አንድ ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጀናልና አንድ ኮፒ እያንዳንዳቸውን ለየ ብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ እና ጠቅላላውን በአንድ በእናት ፖስታ ታሽጎ በ15 ተታታይ ቀናት ውስጥ እስከ 11፡30 ድርስ ቢሮው ለዚሁ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚከፈትበት ወቅት የጨታውን ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡

7. ተጨማሪ መረጃ ከሰነዱ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እያሳወቅን የደቡብ ኢ/ክ/ መንግስት የትራስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ እንደገና ተሻሽሎ የወጣው የግዢ አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 70/2016 እና መመሪያው ላይ የተደረገውን ማብራሪያ ወይም ማሻሻያ ሰርኩላር ተፈጻሚ ይደረጋል፡፡

ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ ማብራሪያ ከስልክ ቁጥር፡- 046 131 60 04 መደወል ይችላሉ

አድራሻ ዲላ

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትራንስፖርትና መንገድ ልማት አስተዳደር ቢሮ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-12
  • Publishing entity: South Ethiopia Regional Government Transport and Road Development Office
  • Bid bond: 50,000.00 ብር
  • Bid document price: 50.00 ብር
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders