ኤ.ኤን.ደብሊው.አር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ላይ ለመመዝገብ እና አክሲዮን ለማቅረብ በመዘጋጀት ላይ ስለሆነ፣ በEthiopian Capital Market Authority የተፈቀደለት እና ብቃት ያለው የካፒታል ገበያ አማካሪ (Transaction/Financial Advisor) ለመምረጥ እንዲሁም የቴከኒክ እና የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያቀርቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈ

Description

የአማካሪ ምርጫ ጨረታ ማስታወቂያ

ማኅበራችን ኤ.ኤን.ደብሊው አር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ላይ ለመመዝገብ እና አክሲዮን ለማቅረብ በመዘጋጀት ላይ ስለሆነ፣ በEthiopian Capital Market Authority የተፈቀደለት እና ብቃት ያለው የካፒታል ገበያ አማካሪ (Transaction/Financial Advisor) ለመምረጥ እንዲሁም የቴከኒክ እና የፋይናንስ አቅርቦት እንዲያቀርቡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት

1. የሚፈለገው አገልግሎት

  • የኩባንያ ዝግጅት እና የአዋቂ መዋቅር ማሻሻያ የፋይናንስ ግምገማ (valuation)
  • ፕሮስፔክተስ (Prospectus) ዝግጅት ከተቆጣጣሪ አካላት ጋር ሥራ ማስኬድ
  • የአክሲዮን ሽያጭ ሂደት አስተዳደር

2. የመስፈርቶች ዝርዝር ተወዳዳሪዎች፦

  • ከ Ethiopian Capital Market Authority የተሰጠ የተገቢ ፈቃድ ያላቸው መሆን
  • ቢያንስ 3 ዓመት ተዛማጅ ልምድ ተመሳሳይ ፕሮጀክቶች ላይ የሠሩ መሆን (track record)
  • የባለሙያ ቡድን (ፋይናንስ፣ ሕግ፣ ኦዲት) መኖር
  • የግጭት አለመኖር (conflict of interest declaration)

3. የሚቀርቡ ሰነዶች

  • የቴክኒክ እቅድ (Technical Proposal)
  • የፋይናንስ አቅርቦት (Financial Proposal)
  • የኩባንያ ፕሮፋይል - የልምድ ማስረጃ (refereees)
  • የፈቃድ ማረጋገጫ - የልምድ ማስረጃ (references)
  • የልምድ ማስረጃ (references)

4. የመገምገሚያ መስፈርት

  • ልምድ - 30% – ቴክኒክ እቅድ - 30% - የቡድን ብቃት- 20% – ዋጋ – 20%

5. የጨረታ ሰነዱ የሚቀርብበት ግዜ

  • ሰነዶች በታሸገ ፖስታ ወይም ኢንቨሎፕ ከቀን 17/8/2018 - 24/08/2018 ዓ/ም በአካል እንዲያቀርቡ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

ማኅበሩ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- መርካቶ አሜሪካን ግቢ ኡራጎ የገበያ ማዕከል አጠገብ ኤ ኤን ደብሊው አር የገበያ ማዕከል ህንጻ ሰሚ ቤዝመንት ቢሮ ቁጥር አዲስ ስልክ 09-05-06-1991

ኤ ኤን ደብሊው አር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-02
  • Publishing entity: ANWR Commercial Center
  • Published: Apr 28, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders