ሲዳማ ኤልቶ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን በዩኒየኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን 1500 ኩንታል የሚሆን ነጭ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሲዳማ ኤልቶ ኃላፊነቱ የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን በዩኒየኑ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን 1500 ኩንታል የሚሆን ነጭ ጤፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች፡-
1. ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ
2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውንና ዶከመንታቸውን በመሙላት ጨረታው በጋዜጣ በወጣ በ7ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የሚያስገቡ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ከቀኑ በ8፡15 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ላይ ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንታቸውን በሚያቀርቡበት ወቅት የጨረታ ማስከበሪያ 200,000.00 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
5. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ /በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለተጨማሪ መረጃ ፡- ፅ/ቤት ድረስ በአካል በመቅረብ አልያም በስ.ቁ 046-212-4704/ 09 30 10 83 56 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
አድራሻ ፡-ሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት
ሲዳማ ኤልቶ ኃ/የተወሰነ ኅብረት ስራ ዩኒየን
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Publishing entity: Sidama Aleto Farmers Cooperative Union
- Bid bond: 200,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.