የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የሞተር ሳይክል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ 01/2018

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤቱ ለቢሮ ለሥራ አገልግሎት የሚዉሉ ዕቃዎችንከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎት 2 የሞተር ሳይክል

በዚሁ መሠረት፡-

1. ግዥው የተ.እ.ታ የማይመለከተዉ ካልሆነ በስተቀር የተ.እ.ታ.ምዝገባ ምስክር ወረቀት መቅረብ፤

2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ

3. የንግድ ምዝገባ ሰርቴፊኬት ፤

4. የዓመቱ ታክስና ግብር ግዴታ የተወጡበት ክሊራንስ፤

5. የግብር ከፋይ TIN/ መለያ ቁጥር ያለው

6. የዕቃና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፊ ከተራ ቁጥር 1_6 የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጅናልና ኮፒ ማቅረብ

8. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት በመክፈል ቢሮ ቁጥር 30 ሠነዱን መውሰድ ይቻላል።

9. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ CPO ብቻ ለሎት1 60,000 ብር ለሎት 2 50,000 ብር በሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በማሠራት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. ተጫራቾች የፋይናሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቬሎፕ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ መከተት ይኖርባቸዋል እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ2 በተለያየ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ጨረታው ጋዜጣ ከወጣበት ከ10 ተከታታይ ቀናት በኃላ በ11ኛው ቀን ከቀኑ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች / ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባልተገኙበት ይከፈታል። ዕለቱ በዓል ከሆነ / የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተገለጸው ሰዓትና ቦታ ይከፈታል።

12. መ/ቤቱ ለናሙና የሚፈልጋቸውን ዕቃ ከጨረታው ሰነድ ጋር የሚገለጽ ስሆን ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለተጠየቁ ዕቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።

13. የጨረታ አሸናፊ ዕቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዝን ማስገባት ይኖርበታል።

14. የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በውስጥ ማስተወቂያ ይገለጻል 

በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በዉስጥ ማስታወቂያ

መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 046 220 2077

የሀዋሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-09
  • Publishing entity: Hawassa City High Court
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ
  • Published: Apr 29, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders