ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ በጃልሜዳ አካባቢ ለሚገነባው ህንጻ የአልሙኒየም ሥራ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የአልሙኒየም ሥራ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ቢ ኤንድ ቢ ኢንጂነሪንግ በጃልሜዳ አካባቢ ለሚገነባው ህንጻ የአልሙኒየም ሥራ ማሰራት ይፈልጋል ስለሆነም ከታች በተዘረዘረው መሰረት መሳተፍ የሚቻል ሲሆን
በጨረታው መሟላት የሚገባቸው ሰነዶች
1. በዘመኑ የታደስ ንግድ ፈቃድ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር
3. የተጨማሪ እሴት ታስክ ምዝገባ ምስክር ወረቀት
4.በሥራው ላይ በቂ የሥራ ልምድ እንዳለ ማስረጃዎች ማቅረብ የሚችል
5. አሸናፊው ተጫራች ለሚሰራው ሥራ ከሰራው አጠቃላይ ዋጋ ላይ 10% performance bon CPO ማቅረብ የሚችል
6. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ የተወዳዳሪውን ስም፣ አድራሻ ህጋዊ ወኪል የፈረመበት የተሟላ እና ማህተም ያረፈበት መሆኑን አረጋግጠው ማቅረብ
7. ይህ ግልፅ ጨርታ ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል
በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ እና ከፍተኛ የሥራ ልምድ ያቀረበ ተጫራች አሸናፊ የሚሆን ይሆናል።
የዚን ጨረታ ዶክመንት ለመውሰድ የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመገኘት መውሰድ የሚችሉ ይሆናል
አድራሻ ፦
ጀሞ 1 ሃውዲ ሞል 4ተኛ ቢሮ ቁጥር 410 ከቀኑ 3፡00 እስክ 11፡00 በመምጣት የጨረታ ዶክመንቱን መውሰድ ይችላሉ
ለበለጠ መረጃ
+251 11 462-5891 +251 95 344 1345
betty.mekonnen11@yahoo.com
Tender details
- Deadline: 2026-05-06
- Publishing entity: B&B Engineering
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.