የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ እና በም/ኦሞ ዞን በሜኒት ጎልድያ ወረዳ ኮላይ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Description
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት በክልላችን በካፋ ዞን በዴቻ ወረዳ ቀሺ ጤና ጣቢያ እና በም/ኦሞ ዞን በሜኒት ጎልድያ ወረዳ ኮላይ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት፡-
|
ተ.ቁ |
ፕሮጀክቱ ስም |
አድራሻ |
ደረጃ |
ሲፒኦ/በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና |
|
|
ዞን |
ወረዳ |
||||
|
1 |
ቀሺ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ |
ካፋ |
ዴቻ |
GC-5 ወይም BC-5 እና ከዚያ በላይ |
300,000 |
|
2 |
ኮላይ ጤና ጣቢያ ቀሪ ሥራ |
ም/ኦሞ |
ሜኒት ጎልድያ |
GC-5 ወይም BC-5 እና ከዚያ በላይ |
300,000 |
1. የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ምዝገባ ሴርትፍኬት እና የ2018 ዓ.ም ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
2. ተጫራቾች የግንባታ ስራ መልካም ሥራ አፈጻፀም ማቅረብ የሚችሉ።
3. ተጫራቾች በክልሉ በየትኛውም የግንባታ ዘርፍ ውለታ ያላቋረጡና በተሰጣቸው የውለታ ጊዜ ሥራቸውን ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ ሰነድ የማይመለስ 3000 /ሶስት ሺህ ብር/ በመከፈል ከቢሯችን ግዥ ከፍያ ንብረት አስ/ር ዳይሬክቶሬት በመግዛት መውሰድ ይቻላል።
5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሃያ አንድ/ ተከታታይ ቀናት ለተጫራቾች ከፍት ሆኖ ይቆያል።
6. ተጫራቾች የገዙትን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ሞልተው እያንዳንዱ በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በእናት ፖሰታ አሽጎ ማቅረብ አለበት።
7. ጨረታው ሰነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለ በ22ኛ (ሃያ ሁለተኛው) ቀን ከሰዓቱ 4፡30 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች ባይገኙም በተባለው ሰዓት ይከፈታል።
9. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይከፈታል።
10. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ታርጫ
ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ +251 473 450 879 ይደውሉ።
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Publishing entity: South West Ethiopian People's Regional State Health Bureau
- Bid bond: 300,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 3,000.00 ብር
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.