የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረብርሃን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የተለያዩ የምግብ ግብዓቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን በደብረብርሃን ከተማ ሰብአዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች ከታች የተጠቀሱትን የምግብ ግብዓቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- አንደኛ ደረጃ ጤፍ
- አንደኛ ደረጃ ስንዴ
- ባቄላ
- አተር
- አልሚ ምግብ /ፋሚክስ/
- ዘይት ፈሳሽ/
ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን ቁጥር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ጋር በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቆሬ በሚገኘው የልማት ኮሚሽኑ ዋና ቢሮ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ ፡-
- ሁሉም ዋጋዎች ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።
- ተጫራቾች ናሙና ከሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ።
ለበለጠ መረጃ ፡ 0913 485 734 / 0911 009 450
አድራሻ ፡ ከቆሬ አደባባይ ወደ ዘነበ ወርቅ በሚወስደው መንገድ 400 ሜትር
የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን
Tender details
- Deadline: 2026-05-08
- Publishing entity: የኢትዮጵያ አዲስ ኪዳን መጥምቃዊት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን
- Published: Apr 29, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.