የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዴቨሎፕመንት ግሩፕ በመደበኛ በጀት በ2018 ለቢሮ ሥራ የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ዴቨሎፕመንት ግሩፕ በመደበኛ በጀት በ2018 ለቢሮ ሥራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የግዥ አይነት

ሎት

አድራሻ

የበጀት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የላፕቶፕ እና የኤል.. ፕሮጀክተር ግዥ

1

ጋምቤላ ከተማ 

መደበኛ

40,000.00

2

የመለስተኛ መኪና ጎማ ግዥ

2

ጋምቤላ ከተማ

መደበኛ

40,000.00

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት እንድትጫረቱ እንጋብዛለን፡፡

1. ተጫራቾች በሚሳተፉበት የግዥ አይነት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ እና ንግድ ምዝገባ ወረቀት

2. የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢነት እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው የገቢ ግብር ባለስልጣን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ የሚችል

5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታታይ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በስራ ሰዓት ከዴቨሎፕመንት ግሩፕ የግዥ ፋ/ን/አስ/ የስራ ክፍል ቁጥር 5 በመቅረብ የማይመለስ 200.00 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ቴክኒካልና ፋይናንሺያል ሰነዶቻቸውን በጨረታ መመሪያው መሠረት በማያያዝ ለእያንዳንዳቸው አንድ ኦርጅናልና አንድ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው::

7. ተጫረቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነዱን ለዚሁ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል። ጨረታ ሰነዱ በ16ኛው ቀን በ9:30 ተዘግቶ በ10:00 በቢሮው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱት ቀናት በዓላት ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል።

8. ቢሮው የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድርሻ፡- ጋምቤላ ክልል ዴቨሎፕመንት ግሩፕ ወደ ቤተመንግሥት መሄጃ ማኬቦ ሆቴል ፊትለፊት 50 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ፡ (+251) 47 15 15 878

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዴቨሎፕመንት ግሩፕ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-16
  • Publishing entity: የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዴቨሎፕመንት ግሩፕ
  • Bid bond: 40,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: Apr 29, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders