የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, YoloBox Extreme 4K All in one live stream and Hollyland Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የተጫራቾች መመሪያ
የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, Yolo Box Extreme 4K All in one live stream and Holly land Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ አስፈላጊ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።
ስለሆነም፡-
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው፣
- ተጫራቾች የዕቃውን ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የዕቃውን ዓይነት በግልፅ በቀረበው ኢስፔሲፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት ( CPO ) ብቻ ማስያዝ አለባቸው።
- ያቅራቢዎች ዝርዝር ላይ መመዝገባቸሁን ማስርጃ ማቅረብ የሚችል።
- የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበውን ዕቃ እስከ መ/ቤታችን ድረስ ማቅራብ ይኖርብታል።
- ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ለ15(አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ሙሉ ዶክሜንቶችን ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 9ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ 9ኛ ፎቅ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
- የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከሆነ ትቀባይነት የለውም
- ጨረታው በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡።
- ለበለጠ መረጃ፡- የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡-011 554 1816
የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-05-18
- Publishing entity: Oromia Communication Affairs Bureau
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Apr 30, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.