የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የእንሰት ተክል ችግኝ (ፉንታ) ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት የእንሰት ተክል ችግኝ (ፉንታ) ለመግዛት ይፈልጋል።

ጽ/ቤታችን በሀዋሳ ዙሪያ ወረዳ L4R በተሰኘ ፕሮጀክት እገዛ ለተመለመሉ አርሶ አደሮች አዶ፣ጋንቲቻ፣ ማዴ እና ጌና የተባሉ የእንሰት ዘርያዎችን በወረዳው ለሚገኙ አምስት ቀበሌያት (ዶሬ ባፋኖ፣ ጃራ ዳዶ፣ ኡምቡሎ ዋጮ፣ እሞሼ ሁሞ እና ዶዮ ኦቲልቾ) ድረስ ገዝቶ ያደርሳል ስለዚህ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ፣ 2018 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈላችሁ ተጫራቾች የአንድ ፍሬ የእንሰት ችግኝ ዋጋ የትራንስፖርት ወጪን ጨምሮ በጨረታ ሰነድ በፖስታ አሽጋችሁ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሲዳማ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ቢሮ እንድታስገቡ እናሳስባለን።

ተጫራች ማሟሟላት ያለበት የጨረታ ግዴታዎች

  • የጨረታ ሰነድ 1000 (አንድ ሺህ ብር) ከፍሎ መግዛት ይኖርበታል
  • የጨረታ ጠቅላላ ዋጋ 2% ሲፒኦ (CPO) ማቅረብ ይኖርበታል
  • የጨረታ አሸናፊ ካሽነፈበት ቀን ጀምሮ በአራት ቀናት ውስጥ ውል
  • በመግባት የእንሰት ችግኙን እስከ ቀበሌው ማድረስ ይኖርበታል
  • የጨረታ አሸናፊ ቅድመ ክፍያ የሚከፈለው የባንክ ጋራንቲ ዋስትና የተረጋገጠ ሰነድ ማቅረብ ሲችል ብቻ ነው
  • የጨረታ ሰነድ የሚሸጠው በክልሉ ቅ/ጽ/ቤት ፋይናስ ክፍል ገንዘብ ያዥ ቢሮ ይሆናል
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ10ኛው ቀን 3፡00-4፡00 ማስገባት የምትችሉ ሲሆን 4፡30 ሳጥኑ ታሸጎ በዕለቱ 4፡45 ተጫራቾችን ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል
  • ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም

በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ሲዳማ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-11
  • Publishing entity: Ethiopian Red Cross Society
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 1000.00 ብር
  • Published: May 02, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders