የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የግንባታ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/45d25d91-1290-4721-9e28-72a8f4114879/open
Invitation to Bid
የግንባታ እቃዎች ግዥ
Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0929-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods
Market Type: National
Procurement Method: Open
Lot Information
- Object of Procurement: የግንባታ እቃዎች ግዥ
- Description: Lot 56 procurement of Civil work materials (DEMD)
- Lot Number: 1
- Clarification Request Deadline: May 5, 2026, 5:00:00 PM
- Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
- Site Visit Schedule: Not Applicable
- Bid Submission Deadline: May 10, 2026, 10:00:00 AM
- Bid Opening Schedule: May 10, 2026, 10:30:00 AM
Eligibility Requirements
Participation Fee:
Eligibility Documents:
Legal Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት |
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣ |
| ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣ |
| ዜግነት |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው |
| የንግድ ፈቃድ |
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ |
Technical Qualification
| Factor | Criteria |
|---|---|
| የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ |
ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡ |
| ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ |
በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ |
| ዋስትና |
በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ |
| የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ |
በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣ |
| የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት |
በተጫራቾች የሚቀርቡት የፋብሪካ ውጤት የሆኑ የምግብ ግብዓቶች የምግብ ጨው፣ የስንዴ ዱቄት እና የምግብ ዘይት በሚሆንበት ጊዜ አስፈላጊውን ንጥረ ነገር የያዙና የበለጸጉ መሆናቸውን ለማረጋገጥ በጨረታ መገምገሚያ መስፈር ክፍል 3 ላይ የተገለጹትን የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና የምርት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እንዲያቀርቡ መጠየቅ አለበት |
Bid Security Amount: 680,000 ETB
Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee, CPO,
Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee, CPO,
Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee, CPO,
Notice:
- Terms and Conditions: 1. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ጅማ የግንባታው ፕሮጀክቱ በሚገኝበት ስፍራ ነው፡፡
- 2. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን የዕቃ በሙሉ መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
- 3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ግዴታዎች የማሟላት ግዴታ አለባቸው፡፡
- 4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ኦሪጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጃንሜዳ በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ቡድን በአካል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡.
- 5. ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሳምፕል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ብቻ ማቅረብ አለባቸው
- 6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታውን ቢያንስ 100% የሚሆነውን የዕቃ ዓይነት ናሙና ማቅረብ አለበት፤ ይህ ካልሆነ ግን ከጨረታው ውጪ ይሆናል።
- 7. ማንኛውም ተወዳዳሪ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ ውል በገባ በሃያ ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት፡፡
- 8. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም፡፡
- 9. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት እና የጥራት ሰርተፊኬት ለሚያፈልጋቸው ዕቃዎች ቴስት ሪፖርትና የጥራት ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርበታል፡
- 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 011 126 0132
Address:
- Procuring Entity: Ministry of Defense
- Country: Ethiopia
- Town: AA
- Street: Janmeda
- Room Number: 16
- Telephone: +251 11 123 0132
- Email: mulaturoro2015@gmail.com
- Po Box: --
- Fax: --
Tender details
- Deadline: 2026-05-10
- Publishing entity: Ministry of Defense
- Bid bond: 680,000 ETB
- Bid document price: 500 ETB
- Published: May 02, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.