ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ እና የውድድር የስፖርት ትጥቆችንና አልባሳትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤስክ/ግጨ_04/2018

ለኢትዮ- ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ለ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ስፖርተኞች የልምምድ እና የውድድር የስፖርት ትጥቆችንና አልባሳትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መዝጊያ

ቀንና ሰዓት

1

የአትሌቲክስ የስፖርት ትጥቅ እና ተዛማጅ ዕቃዎች

150,000

10/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

10/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

2

የእግር ኳስ የስፖርት ትጥቆችና ተዛማጅ ዕቃዎች

50,000

11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

3

የተለያዩ ዓይነት ስፖርት መገልገያ ዕቃዎች

150,000

11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

4

የጠረጴዛ ቴኒስ የስፖርት ትጥቆችና ተዛማጅ ዕቃዎች

190,000

10/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

10/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት

ስለሆነም በጨረታው መካፈል የሚፈልግ ድርጅት ወይም ገስሰብ ከዚህ በታች የተመሰከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድርጅታችን አካውንት ቁጥር (Ethio electric sport club No, 1000252229713) የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ገቢ በማድረግ ዘወትር በስራ ሰዓት ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ ናይል ኢንሹራንስ 10ኛ ፎቅ በሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ጽ/ቤት በመምጣት የስፖርት ትጥቅ እና ዕቃዎች ዝርዝር መረጃ የያዘ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት፤ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ በመደበኛ የስራ ሰዓት የስፖርት ክለቡ ጽ/ቤት በመገኘት መግዛት ይችላሉ።

3. በስፖርት ትጥቅ ዘርፍ የተሰማሩበት የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ከሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር መለያ ቁጥር ያለው በጨረታ መሳተፍ ይችላል።

4. አድራሻ፡- ብሔራዊ ቲያትር አካባቢ በሚገኘው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ ቢሮ ስልክ ቁጥር 011 553 4949

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና “ETHIO ELECTRIC SPORT CLUB" በሚል መሆን ይኖርበታል።

6. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን፤ ሰዓት፣ እና አድራሻ ለስፖርት ክለቡ ጽ/ቤት መስጠት አለባቸው።

7. ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

8. ስፖርት ክለቡ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለ ነው።

10. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-15 534-4949 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኢሌክትሪክ ስፖርት ክለብ 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Publishing entity: የኢትዮ-ኤሌክትሪክ ስፖርት ክለብ
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: May 01, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders