በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ጤና ተቋሟት አገ/ት የሚሰጥ የCBC እና ማይክሮስኮፒ ማሽን ህጋዊ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት

  • በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፊቃድ ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NO/ ያለው
  • የጨረታውን ሰነድ ከጊምቦ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ቀርቦ መውስድ ይችላሉ
  • ጨረታው በተከታታይ 15 ቀን አየር ላይ ውሎ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 4፤00 ታሽጎ 4፡30 ሲሆን ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00/ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በካሽ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
  • የጨረታ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጅምሮ 05 /አምስት/ የስራ ቀናት ውሰጥ ግዥ ፈፃሚ መ/ቤት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን አቅርቦ ገንዘብ የመቀበል ግደታ አለበት
  • አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈበበት ማሽን አጠቃቀም ስልጠና ለጤና ባለሙያዎች የመሰጠት ግደታ አለበት
  • ጨረታው የሚታሸግበት ቀን ቅዳሜ ወይም እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክቁ/0917064078 ይደውሉ

መ/ቤቱ

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጰያ ክልል መንግሥት

በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-16
  • Publishing entity: Keffa Zone Gimbo Woreda Health Bureau
  • Bid bond: 5,000.00 ብር
  • Published: May 01, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders