በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ እና የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው መ/ቤቶች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት
- 1ኛ የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ
- 2ኛ የኮምፒዩተርና የኤሌክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ለማሰራትና ለመግዛት ይፈልጋል
ስለሆነም- በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች
1. የዘመኑን ግብር የከፍሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፤ የቫት፤ የምዝገባ እና የአቅራቢነት ምስክር ያላቸው እንድሁም የግንባታ ፍቃዳቸው ደረጃ 5 እና ከዚያ ርላይ የሆኑና BC/ Building construction ወይም Gc/General contraction/ እንዲሁም በጨረታው ለግንባታው 120,000 ብር ለኮምፒዩተርና ለኤልክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች 100,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ በርPO ማስያዝ አለባቸው
2. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተካታታይ ለ15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል ሆኖ ተጫራቾች በጨረታው ቢገኙም ባይገኙም ሂደቱን አያስተጓግልም
3. ማንኛውም ተጫራች CPO ን ከኦርጅናል ቴክኒካል ዶኩመንት ጋር ማሽግ አለበት አከፋፈት
4. ተጫራቾች ለግንባታው በታሻገ ኢንቨሎፕ /ፖስታ/ ቴክኒካልና ኦርጅናል - ለየብቻ በማሸግና ሁለት ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሽግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዝርዝር ሰነዱን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል
5. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በጨረታ አይነት በማይመለስ ለግንባታው በብር 800 ለኮምፒዩተርና የኤልክትሮኒስ መገልገያ መሳሪያዎች 400 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ
6. ተጫራቾች የግንባታ ጨረታውን SBD ዶክመንት የድርጅቱን ማህተም በማሳረፍ በፖስታ አሽጎ መመለስ አለባቸው
7. ተወዳደሪዎች የያዙትን ግንባታ ከ75% ባላይ የሆነ የሚያሳይ ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና የጨረታው አሸናፊ 10% በባንክ በተረጋጋጣ ቢድ ቦንድ የውል ማስከበሪያ ማስያዘ አለበት
8. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ለበለጠ መረጃ፡- በ047-776 0010/ 047-773-0019 ደውለው ይጠይቁን
ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ጨረታው 8% ፐርሰንት ቅድመ ታክስ ታሳቢ የሚሆን መሆኑን እንገልጻለን
በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-18
- Publishing entity: በካፋ ዞን ቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Published: May 02, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.