ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር OT/12/2018

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ከዚህ በታች የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

Lot

Description

Lot-1

Purchase of Consumable materials for Operation and Overhaul (PR- No. 45947)

Lot-2

Purchase of Different Cutting Tools (PR-No. 45950)

Lot-3

Purchase of Welding Machine, Hand Grinding Machine, Cutting Disc, Grinding Disc, Flap Disc and different Nozzles or Tips (PR-No. 45958)

Lot-4

Purchase of Different Bearings (PR-No. 45959)

Lot-5

Purchase of Consumable Materials (PR-No. 45970)

Lot-6

Purchase of Different Work Shop Consumable Materials (PR-No. 45971)

Lot-7

Purchase of Electrode (PR-No. 45948)

Lot-8

Purchase of Bolt and Nut (PR-No. 45952)

Lot-9

Purchase of Packing and Gasket (PR-No. 45953)

Lot-10

Purchase of Feed Materials (PR-No. 45957)

Lot-11

Purchase of Feed Materials (PR-No. 45963)

Lot-12

Purchase of Pipe, Elbow and Reducer (PR-No. 45964)

Lot-13

Purchase of Measuring Tools (PR-No. 45967)

Lot-14

Purchase of Different Tools (PR-No. 45969)

Lot-15

Purchase of Cutting Tools and Feed Materials (PR-No. 45972)

Lot-16

Purchase of Different Types of Coupling (PR-No. 45973)

1. ስለዚህ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች ጨረታውን ለመግዛት ማመልከቻ፣ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት በማቅረብ እና ለሎቱ የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) በመክፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከሚከተለው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ግዥ ቡድን

ሜክስኮ፣ ፊሊፕስ ሕንፃ ቢሮ ቁጥር 209

የስልክ ቁጥር 011-551-2547

የፋክስ ቁጥር 011-551-2911

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሰነድ ጋር በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፊኬት እና ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን በሲ-ፒ.ኦ ማቅረብ አለባቸው

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 -6 በ15ኛው እና ከሎት 7 -16 በ22ኛው ለተከታታይ ቀናት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 205 ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ የማስገቢያውም ሆነ የመክፈቻ ሥነ ስርዓት በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

5. ፊንጫኣ ስኳር ፋብርካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ፊንጫኣ ስኳር ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-23
  • Publishing entity: Finchaa Sugar Factory
  • Bid document price: 200.00 ብር ለሎቱ
  • Published: May 02, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders