በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር መሶብ አገልግሎት የሚውል እስታንድ ባይ ጀኔሬተር በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለከተማ አስተደዳር መሶብ አገልግሎት የሚውል እስታንድ ባይ ጀኔሬተር በመስኩ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም -
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው
- ቲን ነምበር ያላቸው
- የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ የጨረታ ዋስትና 150,000 በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር ብቻ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፡-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል።
ለበለጠ መረጃ 046 771 0211 ይደውሉ
በማአከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-13
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-13 10:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት በኋላ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Warabe City Administration Finance Office
- Bid bond: 150,000 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 03, 2026
- Posted at: 2026-05-04T08:09:08.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.