በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ፖሊ ባግ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የፖሊ-ባግ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 4/2018

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ለ2018 በጀት ዓመት ፖሊ ባግ አግባብነት ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት ቁጥር

የዕቃው ዓይነት

 

መለኪያ

 

የጨረታ ማስከበሪያ (ሲፒኦ)

1

ለቡና ችግኝ የሚውል ባለ 12 ሳ/ሜ ፖሊ-ባግ

-ስፋት/Flat lay with 12 ሳ.ሜ (ዲያሜትር)

-ውፍረት 0.06 0.1 ሚ/ሜትር / thickness/

-ከላይና ከታች ከፍት የሆነ

-ጥቁር ቀለም

በኦርጅናል ማቴሪያል የተሰራ

በኪ.ግ

10,000

በመሆኑም በንግድ ዘርፍ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የWat ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጨራቶች በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል
  • ተጫራቾች ለመጫረት የሚያያቀርቡት ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ያስያዙበትን ሲፒ.ኦ ፣እና ቼክና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ቢድ ቦንድ ማቅረብ አለባቸው።
  • በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ የሀገር ውስጥ ተጫራቾች የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ፣የሙያ ምስክር ወረቀት፣የታደሰ ንግድ ፍቃድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች መ/ቤቱ አስፈላጊ ነው የሚላቸውን ማቅረብ አለባቸው
  • ተጫራቾች ለመጫረት ሲመጡ የመጫረቻ ሰነድ በታሸገ ኢንቮሎፕ ኦርጅናል ፋይናንሻል ፣ ኦርጅናል ቴክኒካል እና ኮፒ ፋይናንሻል፣ ኮፒ ቴክኒካል ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን የተጫራቾች መመሪያ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200 በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የፖሊ ባጉን ናሙና ከሰነዱ ጋር አንድ ላይ ሣጥኑ ውስጥ ማስገባት አለባቸው። በኢጂፒ ( eGP ) ፖርታል የተመዘገበና የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  • ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ11 ቀን ግብርና ቢሮ ዱራሜ ቡና ቅመማ ቅመም በለሥልጣን የግዥ ፋይ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ከሚገኘው በተዘጋጀው ሣጥን ተጫራቾች ካስገቡ በኃላ ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን 8፡30 ተጫራቶች (ተወካዮቻቸው በተገኙበት) ይከፈታል።
  • መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡-

  • በእነዚህ በተጠቀሱት ቀኖች የስራ ቀን ካልሆነ ተጫራቾች ሰነዳቸውን የሚያስገቡት በሚቀጥለው በስራ ቀን ሲሆን በዕለቱ ሣጥኑን የማሸግም ሆነ የመከፈቱ ሥነ ሥርዓት በቅደም ተከተላቸው መሠረት በስራ ቀን የሚከናወን ይሆናል።
  • አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች በጨረታ ወቅት ያቀረቡት ናሙና መሰረት ሙሉ በሙሉ ያሸነፉትን ፖሊ-ባግ በናሙና መሰረት ማቅረብ እንዳለባቸው እናሳስባለን።
  • አሸናፊ ድርጅቶች የአሸናፊትን ፖሊ-ባግ እስከ ቢሮው ድረስ በራሳቸው ወጪ ማቅረብ አለባቸው። ማብራሪ ቢያስፈልግዎ የቢሮ ስልክ፡- 046 554 2241 /ዱራሜ/

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የቡናና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-05-14
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ11 ቀን ከሰዓት 8፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-14 14:30
  • Bid opening (note): ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 ቀን አየር ላይ የሚውል ሆኖ በ11 ቀን ከሰዓት 8፡30 ሰዓት
  • Region: Central Ethiopia
  • Publishing entity: Central Ethiopian Regional Administration Coffee and spices Authority
  • Bid bond: 10,000.00 (አስር ሺ ብር)
  • Bid document price: 200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Published: May 03, 2026
  • Posted at: 2026-05-04T09:09:18.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders