Vehicle purchase
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ ሰነዱ ላይ በቀረበው መስፈረት መሰረት መኪናዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም በጨረተው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት የጨረታ ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ጨረታ ሰነዱን ከኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16 ተከታታይ ቀናት ብቻ መውሰድ ይቻላል።
2. ተጫራቾች የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ በግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ፤ቲን፤ቫት፤ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ የ90 ቀን ዋስትና ያለው ቢድ ቦንድ፤ ሲፒኦ ከጨረታ መክፈቻ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር 250,000(ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) በታሸገ ፖስታ(ኤንቨሎፕ) የድርጅቱን ማህተም በመምታት ከዶክመንት ጋር ለብቻው ተያይዞ መቅረብ አለበት።
4. ጨረታው የሚገባበት እና የሚከፈትበት
- ተጫራቾች የሚገዙበትን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ(ኤንቨሎፕ) የድርጅቱን ማህተም በመምታት በ17ኛው ቀን እስከ ከ4፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ጨረታው በዚሁ እለት 4፡00 የሚዘጋ ሲሆን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ዕለት በ4፡30 ይከፈታል።
- የጨረታ መክፈቻው ቀን የዕረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የመወዳደሪ መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ላሟሉ ተጫራቾች ያቀረቡት ዋጋ ታይቶ አሸናፊው ተጫራች ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል።
- ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ ጀሞ ሚካኤል አደባባይ ሚካኤል ቤ/ክ ጎን OACF ህንፃ 6ኛ ፎቅ ዋና ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 12
ስልክ ቁጥር፡- 0910 645 442
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን ኃ/የተ
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ17ኛው ቀን እስከ በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-19 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ17ኛው ቀን እስከ በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Agricultural Cooperative Federation Plc
- Buyer address: ከኡራኤል ወደ ቦሌ አትላስ በሚወስደው መንገድ የኦሮሚያ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ግቢ ውስጥ
- Bid bond: 250,000.00 ብር
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published on: Addis Zemen (May 03, 2026)
- Posted at: 2026-05-06T06:33:20.000Z