የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን የኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 005/2018 ዓ.ም
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መሬት አስተዳዳር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ለቢሮ የሚሆን
- የኤሌክትሮኒክስ እና
- ፈርኒቸር ዕቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
- በመሰኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው
- የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ያላቸው
- የዕቃና አገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፈኬት ያላቸው
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ኤሌክትሮኒክስ 10,000 (አስር ሺህ ብር) ፈርኒቸር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ የሚችሉ።
- ጨረታዉ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ይዉላል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀናት ውስጥ እስከ ቢሮ በመምጣት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መግዛት አልበት።
- የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ተሞልቶ ጨረታ ማስከበሪያ (CPO) ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦርጅናል) ሁለት ኮፒዎች እንዲሁም የቴከንካል አንድ ዋና (ኦርጅናል) ሁለት ኮፒዎች ሰነድ በተለያየ ኤቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመጻፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ከ11ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት በሲዳማ ብ/ክ/መ/የመሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ግዥ/ፋይ/ንብ/አስተዳደር ክፍል ለዚሁ አገልግሎት የተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸሁ በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ቦታ 6፡30 ሰዓት ላይ ታሽገዉ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል። የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት አያግደውም።
- 11ኛው ቀን በበዓል ወይም ከሥራ ቀን ውጪ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለጸው ቦታና ሰዓት ይሆናል።
- ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኙ ጨረታውን በከፈል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ፡- ሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል አካባቢ ሱሙዳ ፊት ለፊት ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 12 13 33 05/ 09 16 35 78 76 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን ።
ሀዋሳ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት መረት አስተዳደር እና
ኢንቨስትመንት ቢሮ
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 12:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን 6፡30 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-14 14:30
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን 8፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ
- Bid bond: 10,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Bid document price: 100.00 ብር
- Published: May 04, 2026
- Posted at: 2026-05-06T09:24:51.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.