በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ሙሲፋ/16/2018
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
No |
Description |
Quantity |
Type/item |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና |
|
1 |
Medium Size Mini Bus |
02 (Two) |
Pure Electric |
500,000.00 |
|
2 |
Medium size Hybrid Automobile |
02 (Two) |
Electrical SUV |
360,000.00 |
|
3 |
Medium size Pickup |
01 (one) |
Double Cabin |
400,000.00 |
ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018 ዓ/ም)፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማሰረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስእያንዳንዱ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን መጠን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Musher Cement Factory ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራኒቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም.ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቲ እያ ቢሮ ይከፈታል።
ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈለ የረግ መበቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር 011 442 0216
ፋክስ 011 442 0688
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 09:30
- Bid opening: 2026-05-19 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Mugher Cement Factory
- Buyer address: Addis Ababa, Ethiopia
- Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid document price: 575.00 ብር
- Published: May 04, 2026
- Posted at: 2026-05-06T09:34:11.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.