የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ታጣፊ /ሲኒማ/ ወንበር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የመሰብሰቢያ አደራሽ ታጣፍ /ሲኒማ/ ወንበር ሕጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም ተጫቾራች ከዚህ በታች በዝርዝር የተመለከቱ ሁኔታዎችን በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡-
1. ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።
3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ cpo 30,000.00 (ሰላሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸዉ።
4 ማንኛዉም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ብር ብቻ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000342552424 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዉስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ የታደሰ ንግድ ፍቃድና ተያያዥነት ያላቸዉ ሰነዶች ኮፒ ይዞ በመቅረብ ከግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ምድር ቤት በሚገኝ ቢሮ ቀርበዉ ሰነዱን ማግኘት ይቻላል። ለጨረታዉ የሚቀርበዉን የሞተር ሳይክሉን ይዘትና ዓይነት የሚያሳይን ፎቶ ከቴክኒካል ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ ይኖርበታል።
5. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ ኦርጅናልና ኮፒ በማድረግ በሰም በታሸገ በአንድ ትልቅ ፖስታ ዉስጥ ከተውና በሁሉም ዶክመንት የድርጅቱን ማህተም በመምታትና በመፈረም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 እስከ 8፡30 ሰዓት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰዉ ቀንና ቦታ በሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት 9፡00 ላይ ይከፈታል።
7. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ዕቃ እስከ ሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ቢሮ በማቅረብ ያስረክባል።
በተጨማርም አሸናፍ ድርጅት አስቀድሞ የዕቃዉን ናሙና ማቅረብና ማሳየትና ከቢሮዉ ጋር መተማመን ይኖርበታል።
8. ጨረታዉ የሚከፈትበት የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ዝርዝር የጨረታ ሂደት በጨረታዉ ሰነድ መመሪያ ላይ ተገልፃል።
ቢሮዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ 046-212-4290/91/ 09 98 00 08 77
የሲዳማ ብ/ክ/መንግሥት ርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 14:30
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 8፡30
- Bid opening: 2026-05-14 15:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛዉ ቀን 9፡00 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Sidama national regional Administration office
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: May 04, 2026
- Posted at: 2026-05-06T09:59:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.