በደ/ም/ህ/ክ/መ/ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ም/ህ/ክ/መ/ካፋ ዞን ጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመ/ቤታችን ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ግንባታ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት
1ኛ. የጨረታው ዓይነት......................ግልጽ
2ኛ. የተጫራቾች ደረጃ......................BC/GC5 /አምስትና ከዛ በላይ
3ኛ. የአየር ላይ ቆይታ ጊዜ......................30/ ሰላሣ ቀን
4ኛ. የጨረታ ማስከበሪያ.................... 200000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
5ኛ. የተጫራቾች ሁኔታ መልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ እና ውለታ ከዚህ ቀደም ያላቋረጡ
6ኛ. በወረዳ ወይም በከተማ አስተዳደር በእጃቸው ካላቸው ስራ ከ70% በላይ አፈጻጸም ያለው
7ኛ. የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃና በዘርፉ የታደስ የንግድ ምዝገባና የሥራ ፍቃድ
8ኛ. የቲን /Tin/ ምዝገባ ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፍኬት
9ኛ. የአቅራቢነት ምዝገባ የምስከር ወረቀት
10ኛ. ተጫራቾች የተጠቀሱትን የንግድ ፍቃድ የቫትና የግብር ከፋይነትን መለያ ቁጥር እንዲሁም ሌሎች መረጃዎችን የጨረታ ዶክመንት ሲገዙ ኦርጅናሉና የማይመለስ 2 ፎቶ ኮፒ አቅረበው እንዲመሳከር የማድረግ ግዴታ አለባቸው በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ 1000 /አንድ ሺህ ብር በመክፈል ዘወትር በመንግስት በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 30 ቀናት ጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥ እና ክፍያ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በስራው ሳይት ሠነዱ ላይ በመጻፍ ሰነዱን በሰም/በሙጫ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 30ኛ ተከታታይ ቀናት የጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት ግዥና ክፍያ በመቅረብ ለዚህ ሥራ ለተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- በጨረታው ሂደት አለመገኘት ጨረታውን አያስተጓጉልም።
- የመክፈቻ ቀን ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- የቀሩ ስራዎች በኮንስትራክሽን ሕግ እና ደንብ መሰረት ብቻ የሚከናወን ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ
09 69 46 12 55/ 09 10 29 34 62 ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።
በደ/ም/ህ/ክ/መ/ካፋ ዞን የጠሎ ወረዳ ፍ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-03
- Publishing entity: Tello Woreda Court
- Bid bond: 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር)
- Bid document price: 1000.00 ብር
- Published: May 05, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.