በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ተሽከርካዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ሙሲፋ/16/2018

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ከታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ተሽከርካዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

No

Description

Quantity

Type/item

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና

 1

Medium Size Mini Bus

02 (Two)

Pure Electric

500,000.00

 2

Medium size Hybrid Automobile

02 (Two)

Electrical SUV

360,000.00

 3

Medium size Pickup

01 (one)

Double Cabin

400,000.00

ስለዚህ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው (የ2018 ዓ/ም)፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የተጨማሪ እሴት ታክስ እና የታክስ ከፋይ ተመዝጋቢ የሆኑ የተጠቀሱትን ማሰረጃዎች ኮፒ በመያዝ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 575.00 (አምስት መቶ ሰባ አምስት ብር) ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን አዲስ አበባ በቅሎ ቤት አካባቢ ጋራድ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432-3-8 ከሚገኘው የግዥ መምሪያ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስእያንዳንዱ ከላይ በሠንጠረዥ የተገለፀውን መጠን በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ (Chemical Industry Corporation Musher Cement Factory ስም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ ባንክ ጋራኒቲ ከቴክኒክ ዶክመንቶቹ ጋር በማያያዝ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 3፡30 ድረስ በሰም በታሸ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳቸውን አዲስ አበባ በሚገኘው በግዥ መምሪያ  ቢሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዕለቱ ግንቦት 11 ቀን 2018 ዓ.ም.ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በቲ እያ ቢሮ ይከፈታል።

ፋብሪካው ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈለ የረግ መበቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር 011 442 0216

ፋክስ 011 442 0688

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Publishing entity: Mugher Cement Factory
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 575.00 ብር
  • Published: May 05, 2026

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders