ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የት/ስልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
መ/ቤታችን ትምህርት ጥራት ቁጥጥር ባለሥልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የአንዱ ዋጋ |
ጠቅላላ ዋጋ |
|
1 |
Digital interchange eable Lens mimar Less |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
2 |
Wire Liss microphone system |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
3 |
Write less voice record |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
4 |
Small Havey dvtya prenting Machine |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
5 |
Laptop 17 |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
6 |
ፎቶ ኮፒ ማሽን |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
7 |
RISO INK SF 5350 FII TYPE E(A4) |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
8 |
RiSO INK SF 5030 E(A3) |
በቁጥር |
1 |
|
|
|
9 |
Monochrome multifunction product FOR A4/A3 format |
|
|
|
|
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላችሁ የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ ንግድ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ በ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ የዋጋ ዝርዝር የያዘ ቫትን ያካተተ ዋጋ ፕሮፎርማ በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማድረግ ማቅረብ ትችላላችሁ።
ጨረታው በ16ኛ የሥራ ቀን ከረፋዱ በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 046 554 2209 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡- ዱራሜ ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ትም/ትራት ቁጥጥር ባለሥልጣን /ሎንሳሞ ሕንፃ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የት/ስልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
Tender details
- Deadline: 2026-05-22
- Publishing entity: ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት የት/ስልጠናና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን
- Published: May 05, 2026
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.