የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡-
1ኛ. በመስኩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
2ኛ. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር
3ኛ. የቫት ተመዝጋቢነት ሠርትፍኬት
4ኛ. የዕቃ አቅራቢነት ሰርትፍኬት ያላቸው ድርጅቶች
በሀድያ ዞን ፋ/መምሪያ ቢሮ ቁጥር 17 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እንድትገዙና ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 30,000 ብር በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን የጨረታ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ መወዳደሪያ መምሪያው ባዘጋጀው ፎርማት ላይ ብቻ በመሙላት ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት የመወዳደሪያ ፖስታዎችን ኦርጅናልና ኮፒ በማሸግ ቢሮ ቁጥር 17 ላይ በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እንድታስገቡና ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በ4፡30 ላይ የሚከፈት ሲሆን ቀኑ የእረፍት ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 046 178 4281 / 046 555 2337 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ
Tender details
- Deadline: 2026-05-14
- Bid closing time: 10:00
- Bid closing (note): ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-14 10:30
- Bid opening (note): ጨረታውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
- Region: Central Ethiopia
- Publishing entity: Hadiya Zone Finance Bureau
- Bid bond: 30,000.00 ብር
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: May 04, 2026
- Posted at: 2026-05-06T11:46:15.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.