በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ሕ/ክ/መንግስት የካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዴቻ ወረዳ ግብር አ/ጥ/ ህ ሥራ ጽ/ቤት የእንስሳት መድሃኒት ግዥ ለመግዛት ስለሚፈልግ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉን ድርጅቶችን አወዳድረዉ መግዛት ይፈልጋል።

  1. በዚህም መሰረት ለ2018/ ዓ ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ(TIN) ም/ወረቀት ያለው ከክልሉ ግብርና ቢሮ የተሰጠ እና በዘመኑ የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያለው። እንዲሁም በአቅራቢዎች ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገበ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታውን የሚያሸንፍ ድርጅት መድሃኒቶችን እስከ ቦታ ድረስ ማቅረብ የሚችል ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላል
  3. የሚያቀረባቸዉን መድሃኒቶች በዘርፉ ባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ የምንፈጽም መሆኑን የሚስማማ ሁሉ በጨረታ መሳተፍ ይችላል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናት እስከ 15ኛዉ ቀን ለወረዳ ገቢ ጽ/ቤት የማይመለስ 300 /ሦስት መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ከመ/ቤታችን ግ/ንብ አስተዳደር ሥራ ሂደት ሰነድን በመዉሰድና በዝርዝሩ መሰረት ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በመዉሰድ በመ/ ቤቱ ዋጋ መሙያ መሙላት ይኖርባቸዋል። እንዲሁም ከላይ የተዘረዘሩ የንግድ ፈቃድና ተያያዥ የመረጃ ኮፒዎችንና የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ በአንድ ፖስታ በማሸግ - ዋጋ የተሞላበትን ኦሪጂናል ሰነድ በሌላ ፖስታ በማሸግ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 8.00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ/ ብር ብቻ በባንክ በተመሰከረ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፤
  6. በጨረታ አከፋፈት ወቅት የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን አከፋፈት ሂደት አያስተጓጉለውም።
  7. መ /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  8. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 45 92 71 14 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

በደ/ም/ሕ/ክ መ/ካፋ ዞን ዴቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤ/ት

አውራዳ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-21
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-21 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ ተከታታይ ቀናት 15ኛዉ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ እለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • Region: South West Ethiopia Region
  • Publishing entity: Kaffa Zone Decha Woreda Finance and Economic Development Bureau
  • Bid bond: 30,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 07, 2026
  • Posted at: 2026-05-07T10:40:02.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders