በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 004/2018

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ከዚህ በታች በሎት ተከፋፍሎ የተገለጹትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በብር

1

Sewage Suction 240 hp 10 M3/10.000 liter

100,000

2

carry truck 7 tons 175 hp

100,000

3

Shower truck 20,000) liters 330 HP PumpWater sprinkling truck dedicated pump,

100,000

4

Wheel loader1 operating weight 19.5 kgs Bucket capacity 3.5 M3

100,000

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች –

1. በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

3. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

4. የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት/Tin Number/ ያላቸው

5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ከሚመለከተው አካል የተሰጣቸው የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት

6. ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፍቃዱን በማቅረብ ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ሀዋሳ በሚገኘው የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 307 የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በአካውንት ቁጥር 1000337749678 በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

7. ጨረታው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ለ10 ቀናት አየር ላይ ይውላል።

8. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ጋዜጣው ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጨረሻው 11ኛ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 30 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤ ጨረታው አየር ላይ መቆያው ጊዜ ባበቃበት ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤ ጨረታው በጋዜጣ የሚውልበት የመጨረሻ ቀን በዓል፤ ቅዳሜ ወይም እሁድ የሚውል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለጸው ተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

9. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ 100,000 ብር /አንድ መቶ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ CPO/BID BOND/ ማስያዝ አለባቸው።

10. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ -በስልክ ቁጥር 046-212-1120 መደወል ይችላሉ።

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ

ሀዋሳ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-18
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛ ቀን ከቀኑ 6:00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-05-18 14:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛ ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት
  • Region: Sidama
  • Publishing entity: ሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ገንዘብ ቢሮ
  • Bid bond: 100,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
  • Bid document price: 400.00 ብር
  • Published: May 08, 2026
  • Posted at: 2026-05-08T08:15:39.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders