የምግብ አትክልት ግዥ KIoT 2018
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/db4a2cab-13b4-458a-9927-1c40d5ae3514/open
Reference Number: WU-NCB-G-0081-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU/KIOT-NCB-G-013-2018-BID
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Wollo University
Contact Information
Address: kedida
Town: kombolchia
Country: Ethiopia
P.O. Box: 00
Post Code: 00
Telephone: +251 940361714
Email: fisiha24@gmail.com
Office: 422
Important Dates
- Invitation Date: May 08, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: May 18, 2026, 9:00 AM
- Opening Schedule: May 18, 2026, 9:30 AM
- Clarification Deadline: May 13, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 60000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO
Bid Security Forms (SME): Bank_Guarantee, Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, CPO
Bid Security Forms (Foreign): Bank/Wire Transfer, Bank_Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)
- ዋስትናበአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)
- የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)
- ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤበአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብReference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)
- የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)
- የቀረበ የጨረታ ዋጋተጫራቹ ለዕቃዎቹና ተያያዥ አገልግሎቶቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 በተገለጸው መሠረት ከሆነ፣Reference: የ.ተ.መ 37.5 (መ)
- የገንዘብ አይነትተጫራቹ ያቀረበው ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሰንጠረዥ እና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ላይ በተጠቀሰው የገንዘብ አይነት ከሆነReference: የ.ተ.መ 37.5 (ሠ)
- የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ቀ)
- የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)
- ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)
- የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬትየኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሰ)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣Reference: የ.ተ.መ 37.2(ለ)
- ዜግነትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)
- ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣Reference: የ.ተ.መ 37.4(ለ)
- የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀትተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበትReference: የ.ተ.መ 37.4(ሐ)
- የመልካም ስራ አፈጻጸምን በተመለከተለዩኒቨርሲቲያችን ለሶስቱም ካምፓሶች የምግብ ግብአት ሲያቀርቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2 አመት/ሁለት/ አመት ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡፡በተጨማሪም ለዩኒቨርቲያችን ያላቀረቡ አቅራቢዎች ከሌላ ተቋም ሲያቀረቡበት የነበረውን የመልካም ስራ አፈጻጸም ቢያንስ የ2/ሁለት/ከ2017 እስከ 2018/ አመት ማቅረብ የሚችል፡:Reference: kiot
- አቅርቦትን በተመለከተበተጠየቀው መሠረት የተጠየቀውን መጠን ያክል የዋጋ ማስተካከያ እሰከሚደረግ ሳይጠብቅ ማቅረብ የሚችል እና ለዚህ መተማማኛ ደብዳቤ የሚያቀርብ፡፡Reference: kiot
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
ኦርጅናል ሲ.ፒ.ኦ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ኮምቦልቻ ግቢ ግዥ ቢሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ ያሸነፉትን እቃዎች በውሉ መሠረት በወሎ ዩኒቨርስቲ ኮምቦልቻ ካምፓስ በራሱ ትራንስፖርት ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡አሸናፊው ድርጅት እቃዎቹን የሚያስገባው በተጠየቀው ዝርዝር መለያ(specification) መሠረት በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ሳንፕሉ ማለፉ ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል፡፡ጨረታው በሚከፈትበት ሰአት ተጫራቶች ከሲስተሙ ያገኙትን የራሳቸውን የጨረታ “Private Key” በወቅቱ መላክ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አቅርቦቱ የሚቀርበው አሸናፊው ድርጅት ውለታ ከያዘበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ይሆናል፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-05-18
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-05-18 09:30
- Region: Amhara
- Publishing entity: Wollo University
- Buyer address: Wollo university kombolcha institute of technology administrative building 2nd floor room number 302
- Bid bond: 60000 ETB
- Published: May 09, 2026
- Posted at: 2026-05-09T06:20:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.