መፈፀም ይፈልጋል: የበሬ ሥጋ (ለምግብ አገልግሎት የሚዉል)አቅርቦት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Description
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4644062e-9322-401f-aca6-51b7771ea6e5/open
Reference Number: ASU-NCB-G-0034-2018-BID-Open Lot Reference: ASU-NCB-G-004- 2018 –BID
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Assosa University
Contact Information
Address: admin building
Town: Assosa
Country: Ethiopia
P.O. Box: 18
Post Code: 18
Telephone: +251 57 775 1009
Email: pro.asu.123@gmail.com
Office: 122
Important Dates
- Invitation Date: May 09, 2026, 12:00 AM
- Submission Deadline: May 19, 2026, 10:00 AM
- Opening Schedule: May 19, 2026, 10:30 AM
- Clarification Deadline: May 14, 2026, 5:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 200000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): Bank/Wire Transfer, Bank_ Guarantee, CPO
Qualification Requirements
- ዜግነትተጫራቹ ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ካላሟላ፣ Reference: 4.2
- በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤ፣Reference: 5.6
- በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 25 በድርጅቱ የተሰጠ ዋስተና (Warranty)፣Reference: 37.4 (መ) (ii)
- የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ማቅረብ ካልቻለ፣Reference: 4.1
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ሐ)
- የቴክኒክ መግለጫበተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሰረት የቴክኒክ መግለጫ ጽሑፍ፣Reference: 17
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬትበጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣Reference: 37.5 (መ)
- የመጫረቻ ገንዘብተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣Reference: 13
- የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (i)
- የጥቅም ግጭትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣Reference: 4.3
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬትበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣Reference: 4.6 (ለ) (iii)
Procurement Classification
- 104000000: Food supplies
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
The Federal Republic of Ethiopia
Terms and Conditions
• ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያውን ኦርጅናል የጨረታ መክፈቻ ቀን ከመድረሱ ከአንድ ቀን ቀደም ብሎ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ድረስ በአካል በመቅረብ ማስረከብ አለበት፡፡ • - ማንኛውም ተጫራች ኦርጅናል ማስረጃዎችን ግልፅና ተነባቢ እንዲሆኑ በማድረግ ስካን አድርጎ በፔዲኤፍ ማያያዝ አለበት፡ ግልፅና ተነባቢ ያልሆነ ማስረጃ ማያያዝ ውድቅ ያስደርጋል፡፡ - ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Tender details
- Deadline: 2026-05-19
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-19 10:30
- Region: Beneshangul Gumuz
- Publishing entity: Assosa University
- Bid bond: 200000 ETB
- Published: May 11, 2026
- Posted at: 2026-05-11T06:13:26.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.