በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት Desktop Computer፣ Laptop Computer እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት Desktop Computer, Laptop Computer እና የእስቴሽነሪ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
- በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ነምበር ያላቸው እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- በተሰማሩበት የሥራ መስክ አቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው።
- የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000338407738 በማስገባት በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት /ይፋ/ ከሆነበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በኮሌጁ ግ/ፋ/ን/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በሰም በታሸገ ኤምቨሎፕ በማድረግ መወዳደር ይችላሉ። ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከሰዓት በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን የበዓል ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ለጨረታው ሰነድ ማስያዣ ለእያንዳንዱ ዕቃ አይነት ብር 20,000.00 በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ማቅረብ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም።
- ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ይሆናል።
- በጨረታው ላይ ዕቃዎቹ ኦርጅናልና ጥራቱን የጠበቀ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
- ተጨማሪ ማብራሪያና መረጃ ቢያስፈልግ በሚከተለው ስልከ ቁጥር 0462200965 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
አድራሻ፡-የሲ/ብ/ክ/መንግስት ጤና ቢሮ ወደ ታቦር ተራራ በሚወስደው መንገድ ላይ ይገኛል።
በሲዳማ/ብ/ክ/መንግስት የሀዋሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
Tender details
- Deadline: 2026-05-25
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-05-25 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Sidama
- Publishing entity: Hawassa University
- Buyer address: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ኃላ/የተ/የግ/ማኀበር ዋና ጽ/ቤት፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ በፖሊሲ ልማትና ጥናት ተቋም ሕንፃ ወይም ተማሪዎች አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በሚገኝበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፣ በግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ፣
- Bid bond: 20,000.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Bid document price: 200.00 /አንድ መቶ ብር/
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T07:36:38.000Z
- Buyer website: https://www.hu.edu.et
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.