ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ OT/14/2025-26 (በድጋሚ የወጣ)
የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ
ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
|
ተቁ |
ዝርዝር |
መለኪያ |
ብዛት |
መግለጫ |
|
1 |
ጃኬት |
በቁጥር |
613 |
በተለያየ ልኬት ሆኖ በኔቪ ብሉ ከለር ( Different Size and Navy Blue color) |
1. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (ብር አንድ ሺህ) በባንኩ ዋና መ/ቤት ሕንፃ ስር በሚገኘው የባንኩ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ በመክፈል ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ ከግንቦት 03 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መሣተፍ ይችላሉ።
አድራሻ
ግዥ አስተዳደር ዋና ክፍል
የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-002
ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115572098/95
2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከአንድ ናሙና ጋር እስከ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
3. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
4. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ኦሮሚያ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-05-20
- Bid closing time: 14:00
- Bid opening: 2026-05-20 14:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Oromia Bank S.C.
- Bid document price: 1,000.00 ብር
- Published: May 10, 2026
- Posted at: 2026-05-11T10:03:23.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.