Audio-visual, photography and graphic design

ዳሸን ባንክ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-22 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የታተመው ጨረታ ላይ ማስተካከያ ማድረግ ይፈልጋል

Description

ማስተካከያ

ዳሸን ባንክ ፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ገፅ-22 ላይ በሪፖርተር ጋዜጣ የታተመው በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ተበዳሪ እና አስያዥ ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ሰባት የእርሻ ቦታዎች ከእነ ማሽናቸው ለመሽጥ ማስታወቂያ ማውጣታችን ይታወቃል።

ይሁን እንጂ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት ቀን በመሆኑ ግንቦት 24 እና 25 ቀን 2016 ዓ.ም. ሲደረግ የታሰበውን የሐራጅ ጨረታ ወደ ግንቦት 13 እና 14 ቀን 2018 ዓ.ም እንደቅደም ተከተላቸው የተዛወረ መሆኑን እናሳውቃስን።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-1704549 ወይም 011-1704038  ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/69e8c1d00a538a6875000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-22
  • Bid closing time: 16:00
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-05-22 16:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Dashen Bank S.C.
  • Published on: Reporter (May 10, 2026)
  • Posted at: 2026-05-11T11:15:46.000Z
← Back to all tenders