ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር

ኩባንያችን ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር አዲስ ዜሮ ዜሮ Tesla Cyber truck 2025 መኪና በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ፍላጎት ያለዉ ማንኛውም ግለሰብ መኪናዉ በሚገኝበት ሳይት ተገኝቶ መጎብኘት ይችላል።

  • ተጫራቾች መኪናዉን ባለበት ቦታ ከታች በሚገለፀዉ አድራሻ በመደወል ማየት ይችላል፡፡
  • የመኪናዉ ሞዲል Tesla Cyber truck 2025
  • ተጫራቾች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀን ዉስጥ መጫረት ይችላሉ።
  • ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 38 66 66 67 / 09 70 76 80 52 / 09 30 03 49 57 መጠየቅ ይቻላል።

Tender details

  • Deadline: 2026-05-21
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀን
  • Bid opening: 2026-05-21 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ኢሳም ኃ.የተ.የግል ማህበር
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T11:41:35.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders