በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሽ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለከተማው ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የህክምና እቃ አቅርቦት ግዥ እንዲገዛለትና ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በ2018 በጀት ዓመት ለሽ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለከተማው ሆስፒታልና ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውል የህክምና እቃ አቅርቦት ግዥ እንዲገዛለትና ባዘዘው ዝርዝር ደብዳቤ መሰረት በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም የሸ/ከ/አስ/ን/አካ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥ/ሂደት በዘርፉ የተሰማሩ ተወዳዳሪዎችን ለውድድር ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበትን የሚገልፅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባና የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀት TIN የብቃት ማጋገጫ ማቅረብ አለባቸው

2. ጠቅላላ ዋጋው ከ200000.00 /ከሁለት መቶ ሺህ ብር/በላይ ከሆነ ተወዳዳሪዎች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1 -2 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ለሞሉት/ላቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ /cpo/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 300 ብር በመክፈል ከጽ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 26 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን በመሙላት በጽ/ቤቱ የፋይናንስ ክፍል ቢ-ቁ 26 ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ የጨረታውን ሀሳብ በፖስታ በማሸግ ዘወትር በስራ ሰዓት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16/አስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታውን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል

9. የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ላይ ካልዋለ ማለትም ቅዳሜና እሁድ እና ባዕላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ላይ በተገለጸው ቦታና ሰአት የሚከፈት ይሆናል።

10. ውድድሩ በጥቅል ወይም በሎት ስልሆነ በከፊል መሙላት አይቻልም።

11. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡-ሽ/ከ/አስ/ገንዘብ /ፅ/ቤት የግዥ/ፋይ/ንብ†አስ/ደ/የስራሂደት

ስልክ ቁጥር 033 664 1336 / 033 664 0371

በአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የሸ/ከ/አስ/ገንዘብ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-05-25 12:00
  • Bid opening (note): በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን 4፡30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Shewa Robit City Administration FEDB
  • Bid bond: 2%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T12:26:43.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders