Steel raw materials and sections

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የብረታብረት ዓይነቶች (SHS, CHS, FLAT, IRON, Sheet Metal-Etc) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Description

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት

DEFENCE CONSTRUCTION MATERIALS MANUFACTURING ENTERPRISE

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር DCMME 19/2018

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

  • የተለያዩ የብረታብረት ዓይነቶች (SHS,CHS,FLAT,IRON,Sheet Metal-Etc) ግዥ

ስለዚህ በዘርፋ የተሰማሩ የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የምስክር ወረቀት እና የታክስ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ እንዲሳተፋ እየጋበዘን ዝርዝር የጨረታ መመሪያ እና ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን በኋላ ግንቦት 04/2018 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ቀናቶች ቃሊቲ በሚገኘው ዋናው መስሪያ ቤታችን ፋይናንስ አካውንቲንግ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 23 በመምጣት የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ ብር) ብር በመክፈል ሰነዱን በመግዛት መጫረት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ከረፋዱ 4፡20 ተዘግቶ 4፡30 የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።

ማሳሳቢያ፡- ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለ አድራሻ፡- ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ ይገኛል።

ማስታወሻ፡- ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 011-417-49-04 መደወል ይቻላል።


Tender details

  • Deadline: 2026-05-26
  • Bid closing time: 10:20
  • Bid opening: 2026-05-26 10:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Defence Construction Materials Manufacturing Enterprise
  • Buyer address: ቃሊቲ ከቶታል አልፎ ቋራ ሆቴል አጠገብ
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published on: Reporter (May 10, 2026)
  • Posted at: 2026-05-11T14:03:11.000Z
← Back to all tenders