የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck) መግዛት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018

Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ30 (ሰላሳ) ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ

  • ሎት- 1- አይሱዚ /suzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር /፤
  • ሎት- 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺ
  • ሎት- 3- ሬከር ክሬን /recker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / እና
  • ሎት 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።

  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 ዓ.ም አስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሱ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡-

  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

 


Tender details

  • Deadline: 2026-05-19
  • Bid closing time: 15:00
  • Bid opening: 2026-05-19 15:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Toll Roads Enterprise
  • Buyer address: (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)
  • Bid bond: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 10, 2026
  • Posted at: 2026-05-11T15:00:24.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders